Quiz

ትልቅ ጥያቄ እና መልስ

የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች በአማርኛ እና እንግሊዝኛ አንብቡ! ከዚህ በታች የምትፈልጉትን ተጫኑ! Children's Bible for Ethiopia: Read short bible stories in Amharic and English. Choose the right button somewhat below.

ጥያቄ እና መልስ – ከበሉይ ኪዳን ታሪኮች 1 – 77

1-25

1 / 29

1. ሰማይን እና ምድርን የፈጠረው ማን ነው?

2 / 29

2. እግዚአብሔር የመጀመሪያዎቹን ሰዎች ያስቀመጣቸው በምን ዓይነት ቦታ ነበር?

3 / 29

3. አዳም እና ሔዋን የማንን ምክር ሰምተው አደረጉ?

4 / 29

4. አዳም እና ሔዋን ከገነት ለምን ተባረሩ?

5 / 29

5. እግዚአብሔር የአቤልን ስጦታ የተቀበለው ለምንድን ነው?

6 / 29

6. እግዚአብሔር በኖ ዘመን ለምን አዘነ?

7 / 29

እግዚአብሔር ኖኅን ከጥፋት ለማዳን ለምን ፈለገ?

8 / 29

7. ቀስተ ደመና የምን ምልክት ነው?

9 / 29

8. እግዚአብሔር በባቢሎን የነበሩ ሰዎች የተለያዩ ቋንቋዎች እንዲናገሩ ካደረገ በኋላ ምን ሆነ?

10 / 29

9. አብራም የትውልድ ሀገሩን ለምን ትቶ ሄደ?

11 / 29

10. ከአብም እና ከሎጥ ለምለሙን መሬት ማን መረጠ?

12 / 29

ከሁለቱ ማን ተባረከ?

13 / 29

11. አብራም እግዚአብሔር የተናገረውን ቃል አመነ?

14 / 29

12. አጋር ሦራን ስትሰድብ እግዚአብሔር ምን አላት?

15 / 29

13. አብርሃም እና ሣራ ለእንግዶቹ ምን አደረጉላቸው?

16 / 29

ሣራ እግዚአብሔር ልጅ ትወልጅለሽ ሲላት ለምን ሳቀች?

17 / 29

14. አብርሃም እግዚአብሔርን ስለከተማዎች ምን ለመነው?

18 / 29

15. እግዚአብሔር ለአብርሃም የተስፋ ቃል የገባለት ልጅ ስም ማን ይባላል?

19 / 29

16. ይስሐቅን እና ርብቃን ልጅ እንዲወልዱ ማን ረዳቸው?

20 / 29

17. ለምን ያዕቆብ ከሀገሩ ሸሽቶ ሄደ?

21 / 29

18. ለምን ያዕቆብ አዲስ ስም ተሰጠው?

22 / 29

19. ዮሴፍ በሕልሙ ስንዴ ነዶ ምን አየ?

23 / 29

20. ያዕቆብ እጅግ አዝኖ የነበረው ለምንድን ነው?

24 / 29

21. ዮሴፍ ለምን የባለልጣኑ ሚስት የጠየቀችውን እንቢ አለ?

25 / 29

በእርግጥ ዮሴፍ ሞቶ ነበር ወይስ ምን ሆኖ ነው የጠፋው?

26 / 29

22. ትክክለኛውን ከእግዚአብሔር የተሰጠ የሕልም ትርጉምን ሊያሳውቅ የሚችል ማን ነው?

27 / 29

23. ዮሴፍ ብዙ ክፉ ነገር ላደረጉበት ወንድሞቹ ምን አደረገ?

28 / 29

24. ለምን ዮሴፍ በወንድሞቹ አልተናደደም?

29 / 29

25. ያዕቆብ ከመሞቱ በፊት ምን አደረገ?

Your score is

The average score is 56%

0%

26-48

1 / 23

26. ሙሴ የተባለውን ሕፃን ልጅ ማን አሳደገው?

2 / 23

27. እግዚአብሔር ሙሴን ምን እንደሚያደርግ ነገረው?

3 / 23

28. ሙሴ ቢፈራም፥ ለምን ወደ ግብ ሀገር ተመለሰ?

4 / 23

29. ከግብውያን ብዙ ሰዎች ሲሞቱ ከእስራኤላውያን መካከል አንድም ሰው ያልሞተው ለምንድን ነው?

5 / 23

30. እስራኤላውያን ከግብውያን እንዲያመልጡ የረዳቸው ማን ነው?

6 / 23

31. እንዴት እስራኤላውያን ምንም በሌለበት በረ መኖር ቻሉ?

7 / 23

32. እግዚአብሔር በሲና ተራራ ላይ ለሕዝቡ ምን ሰጣቸው?

8 / 23

34. በእባብ የተነደፉ ሰዎች እንዲድኑ እግዚአብሔር ምን ይነት መዳኛ አዘጋጀላቸው?

9 / 23

35. የዮርዳኖስን ወንዝ ማን አቆመው?

10 / 23

36. የኢያሪኮን አጥር ያፈረሰው ማን ነው?

11 / 23

37. ኢያሱ ሕዝቡን ሲጠይቃቸው እግዚአብሔርን ወይስ ሌሎች አማልክትን መረጡ?

12 / 23

38. እግዚአብሔር ለጌዴዎን መልአኩን ለምን ላከ?

13 / 23

39. ለምን እግዚአብሔር ከጌዴዎን ጋር ስት መቶ ሰዎች ብቻ ለጦርነት እንዲሄዱ አደረገ?

14 / 23

40. እስራኤላውያን ከባድ ችግር ውስጥ በገቡ ጊዜ ምን አደረጉ?

15 / 23

41. እግዚአብሔር ሳምሶን እንዳይቆረጥ ያዘዘውን ፀጉሩን ጠላቶቹ ሲቆረጡበት ምን ሆነ?

16 / 23

42. ኑኃሚን እግዚአብሔር ከእርሷ ጋር የሌለ የመሰላት ለምንድን ነው?

17 / 23

43. ሩት የሌላ ሀገር ሰው ብትሆንም፥ ቦዔዝ ረድቷታል?

18 / 23

44. ሩት እና ቦዔዝ ታማኝ ነበሩ ወይስ አልነበሩም?

19 / 23

45. እግዚአብሔር ኑኃሚንን እና ሩትን እንዴት ረዳቸው?

20 / 23

46. ሐና ለእግዚአብሔር የገባችውን ቃል ፈጽማለች?

21 / 23

47. እግዚአብሔር ለትንሽ ልጅ ሊናገር ይችላል?

22 / 23

ካህኑ ዔሊ የሞተው ክፉ ሰው ስለነበር ወይስ በሳሙኤል ንግግር ነው?

23 / 23

48. እግዚአብሔር ሰውን ሁሉ የሚወድ ከሆነ የእስራኤልን ጠላቶች ለምን አባረረ?

Your score is

The average score is 0%

0%

49-77

1 / 32

49. የእስራኤል የመጀመሪያው ንጉሥ ማን ነበር?

2 / 32

50. ሳኦል ለምን ንጉሥነቱ ተወሰደበት?

3 / 32

51. ከሳኦል ቀጥሎ የእስራኤል ንጉሥ እንዲሆን የተመረጠው ሰው ማን ነው?

4 / 32

51.b. ዳዊት ምን ይነት ባህሪ ነበረው?

5 / 32

52. ዳዊትን እና እስራኤልን የረዳቸው ማን ነው?

6 / 32

53. ዳዊት ሳኦልን ያልጎዳው ለምንድን ነው?

7 / 32

54. ዳዊት ምን ይነት ንጉሥ ነበር?

8 / 32

55. እግዚአብሔር ለዳዊት ምሕረት ያደረገው ለምንድን ነው?

9 / 32

56. ሰሎሞን ባብዛኛው መልካም ያደረገው ለማን ነው?

10 / 32

56.b ሰሎሞን ክብርን ለራሱ ስላልፈለገ እግዚአብሔር ምን ሰጠው?

11 / 32

57. ምግብ ለኤልያስ እንዲሰጡ ቁራዎቹን ያዘዛቸው ማን ነው?

12 / 32

58. ከኤልያስ እና ከሌሎቹ ነቢያት እውነተኛ አምላክ የማን ነው?

13 / 32

59. ኤልያስ ከዚህ ዓለም እንዴት ሄደ?

14 / 32

60. ንዕማንን ኤልሳን ተጠቅሞ ከበሽታው ያዳነው ማነው?

15 / 32

61. እነ ኤልሳዕ ጠላቶቻቸውን እንዴት አሸነፉ?

16 / 32

እነ ኤልሳዕ ጠላቶቻቸውን ካሸነፉ በኋላ ምን አደረጉላቸው?

17 / 32

62. የእስራኤል ሕዝብ ጠላቶቻቸውን ሰማርያን ከብበው ባስራቧቸው ጊዜ እንዴት ማሸነፍ ቻሉ?

18 / 32

63. ኢዮብ የመጣበትን መጥፎ ዜና ሲሰማ ምን አለ?

19 / 32

64. ኢዮብ ችግር ባጋጠመው ጊዜ ምን አደረገ?

20 / 32

65. ዮናስን ለምን ትልቁ ዓሳ ዋጠው?

21 / 32

66. እግዚአብሔር ለነነዌ ሕዝብ ለምን ምሕረት አደረገ?

22 / 32

67. አስቴር ወደ ንጉሡ ከመሄዷ በፊት የእስራኤል ሕዝብ ምን አደረጉ?

23 / 32

68. እግዚአብሔር የእስራኤልን ሕዝብ አስቴርን ተጠቅሞ ከጥፋት ያዳናቸው እንዴት ነው?

24 / 32

69. እስራኤላውያን በባቢሎን ንጉ ለምን ተሸነፉ?

25 / 32

70. ዳንኤል እና ጓደኞቹ ከሌሎቹ ይልቅ በጥበብ እና በእውቀት የበለጡት ለምንድን ነው?

26 / 32

71. ሕልሙን እና ፍቺውን ለዳንኤል ያሳየው ማን ነው?

27 / 32

72. የዳንኤል ወዳጆች ለወርቁ ሐውልት ለምን አልሰገዱም?

28 / 32

73. ዳንኤል የጸለየው ወደ ማን ነው?

29 / 32

74. እግዚአብሔር ዳንኤልን ከአንበሶች ለማዳን ማንን ላከ? 

30 / 32

75. የኢየሩሳሌምን አጥር ሕዝቡ ከነህምያ ጋር በመሆን በፍጥነት እንዴት ሰርተው ጨረሱ?

31 / 32

76. ሕዝቡ ተስፋ ረጡ ጊዜ ዕዝራ ከእርሱ የነበሩት አገልጋዮች ምን እንዲያስታወሱ ረዷቸው?

32 / 32

77. ኢሳይያስ ስለየትኛው የሚመጣው አዳኝ ትንቢት ተናገረ? 

Your score is

The average score is 0%

0%

ጥያቄ እና መልስ – ከአዲስ ኪዳን ታሪኮች 78 – 150

78-103

1 / 27

78. መልአኩ የዮሐንስ ስራ ምን እንደሆነ ተናገረ?

2 / 27

79. እግዚአብሔር ንዳንድ ጊዜ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነገር በመልአክ በኩል ይናገራል። መልአኩ ለማርያም ምን ነገራት? 

3 / 27

80. እግዚአብሔር ለሰዎች የላከው አዳኝ ማን ነው?

4 / 27

81. ጠቢባኑ ሰዎች ኢየሱስን ባገኙት ጊዜ ምን አደረጉ?

5 / 27

82. ኢየሱስ ሕይወት የሚሰጥ ብርሃን የሚሆነው ለማን ነው?

6 / 27

83. ኢየሱስን በ12 አመቱ ከሕግ አስተማሪዎች ጋር ሲነጋገር የሰሙት ሰዎች ለምን ተገረሙ? 

7 / 27

84. ኢየሱስ በተጠመቀ ጊዜ የማን ድምፅ ተሰማ? 

8 / 27

85. ሰይጣንን ማሸነፍ የሚችለው ማን ነው? 

9 / 27

86. ዓሣ አጥማጆቹ በኢየሱስ ቃል ብዙ ዓሳ ሲያገኙ ምን አወቁ? 

10 / 27

87. ኢየሱስ በኃይሉ ምን አደረገ?

11 / 27

88. የቆዳ በሽታ ያለበትን ሰው ወዲያውኑ ማን ፈወሰው?

12 / 27

89. ኃጢአትን ይቅር የማለት ሥልጣን ያለው ማን ነው?

13 / 27

90. ኢየሱስ ኃጢአተኞችን እና ክፉ ሰዎችን ይቅር ማለት ይወዳል

14 / 27

91. ኢየሱስ እንዳስተማረው መልካም ማድረግ ያለብን ለማን ነው?

15 / 27

92. ኢየሱስ እንዳስተማረው ወደ እግዚአብሔር ስንጸልይ እንዴት መጸለይ አለብን?

16 / 27

93. በጠንካራ መሠረት ላይ ቤት እንደሚሰሩ የሆኑ ጠቢባን ሰዎች እነማን ናቸው?

17 / 27

94. ኢየሱስ በሮማዊው መሪ ለምን ተገረመ? 

18 / 27

95. ኢየሱስ የሞተውን ወጣት ሲያስነሳ ሰዎች እግዚአብሔርን ያመሰገኑት ለምንድን ነው?

19 / 27

96. የኢየሱስ ተከታዮች በሐይቅ ላይ ሳሉ ለምን በኢየሱስ ተደነቁ?

20 / 27

97. በሰይጣን መናፍስት የተሰቃየውን ሰው ማን ነፃ አወጣው?

21 / 27

ክፉ መናፍስቱ ከሰውየው ወጥተው ለምን ሄዱ?

22 / 27

98. ኢየሱስ አንድ ጊዜ ማንን ከሞት አስነሳ?

23 / 27

99. ኢየሱስ ሐዋያቱን ምን እንዲያደርጉ ላካቸው?

24 / 27

100. ሁለት ሳ እና አምስት እንጀራ ለ5000 ሰዎች እንዴት ሊበቃ ቻለ? 

25 / 27

101. እንደ ነፋስ ማዕበል ችግር ሲያጋጥመን ማንን ማየት ይሻላል?

26 / 27

102. እኛን ለማዳን የእግዚአብሔርን እቅድ የፈጸመው ማን ነው?

27 / 27

103. ኢየሱስ እንደ ሰማርያ ሰው ለእኛ ብዙ ደግነት እንዳደረገ፥ እኛስ ምን ማድረግ አለብን?

Your score is

The average score is 1%

0%

104-127

1 / 27

104. እንደ ማርታ እንግዶችን ማስተናገድ እና ስራ መስራት መልካም ቢሆንም፥ ከዚህ የሚበልጠው ነገር ግን ምንድን ነው?

2 / 27

105. ስለራሳችን ብቻ እያሰብን መኖር ጥሩ ነው?

3 / 27

105.b እግዚአብሔርን መውደድ እና ለሌሎች ሰዎች ካለን ሀብት በፍቅር እያካፈልን መኖር ጥሩ ነው?

4 / 27

106. ሰዎችን ከሰይጣን መንፈስ ነፃ ማውጣት የሚችል ማን ነው?

5 / 27

107. ታላቁ ሰው ወደ ልቁ ግብዣ ሰዎችን ሲጠራ ማን መጣ? 

6 / 27

108. የኢየሱስ በጎች መሆን የምንችለው እንዴት ነው?

7 / 27

109. የአባቱን ቤት ትቶ የሄደው ታናሹ ልጅ ምን ጥፋት ሰራ? 

8 / 27

110. የአባቱን ቤት ትቶ የሄደው ልጁ ሲመለስ አባቱ ምን አደረገለት

9 / 27

111. ከሀብታሙ ሰው ቤት አጠገብ የነበረው ድሀአልዓዛር ከሞተ በኋላ ምን ሆነለት? 

10 / 27

112. ኢየሱስ አንድ ጊዜ ስንት የቆዳ በሽተኞችን በአንድ ላይ ፈወሰ?

11 / 27

112.b ከተፈወሱት የቆዳ በሽተኞች ውስጥ ስንት ሰዎች ኢየሱስን አመሰገኑ?

12 / 27

114. በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ሆነን መጸለይ አለብን?

13 / 27

115. እንደ ሕፃናት ምን ማድረግ አለብን?

14 / 27

116. እግዚአብሔር ሰዎች ሲያሳዝኑን ምን እንድናደርግ ይፈልጋል?

15 / 27

117. ሀብታሙ ሰው ኢየሱስን መከተል ያቃተው ለምንድን ነው?

16 / 27

118. ዓይነ ስውሩ ሰው ኢየሱስ ምን እንዲያደርግለት ለመነ?

17 / 27

119. ኢየሱስ የሕይወት ውሃ እሰጣለሁ ሲል ምን ማለቱ ነው?

18 / 27

119.b ኢየሱስ ማንን ይወዳል?

19 / 27

120. ዘኬዎስ ስለ ኢየሱስን ከሰማ በኋላ ምን አደረገ?

20 / 27

121. ኢየሱስ እንደ ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ከእርሱ ጋር የነበሩት ሰዎች ምን አደረጉ? 

21 / 27

122. ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ቤት የንግድ ቤት መሆኑን ሲያይ ለምን ተናደደ?

22 / 27

123. የወይን እርሻው ባለቤት በተለያየ ሰዓት ለቀጠራቸው ሰራተኞ ምን አደረገ? 

23 / 27

123.b መልካም ያደረገው የወይኑ እርሻ ባለቤት የማንን ባህሪ ይመስላል? 

24 / 27

124. መሪዎቹ ኢየሱስን በተንኮለኛ ጥያቄያቸው ማሳሳት ቻሉ? 

25 / 27

125. ኢየሱስ አልዓዛር በታመመ ሰአት ያልመጣው ለምንድን ነው? 

26 / 27

126. ትንሽ ሳንቲም መስጠት በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ብዙ ሊሆን ይችላል?

27 / 27

127. ሀብታሙ ሰው ገንዘብ ከሰጣቸው ሰዎች መካከል ሦስተኛው የተሰጠው ገንዘብ ለምን ተወሰደበት?

Your score is

The average score is 18%

0%

128-150

1 / 21

128. እግዚአብሔር ወዳዘጋጀው ወደ ዘለአለም ሕይወት ግብዣ ማንን ይጋብዛል?

2 / 21

129. ኢየሱስ በትህትና የተከታዮቹን እግር እንዳጠበ፥ እኛስ እርስ በእርሳችን እንዴት እንድናገለግል ይፈልጋል?

3 / 21

131. ኢየሱስ በመከራው ሰዓት እንዴት ብሎ ጸለየ?

4 / 21

132. ጴጥሮስ አንድ ጊዜ ኢየሱስን በመከራው ሰየካደው ለምንድን ነው? 

5 / 21

133. ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት የተከሰሰው ምን አጥፍቶ ነበር?

6 / 21

134. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሲሞት የትኛው መንገድ ተከፈተ?

7 / 21

135. ሴቶቹ ኢየሱስን በመቃብር ውስጥ ለምን አላገኙትም?

8 / 21

136. ኢየሱስ ከሞተ ከስት ቀን በኋላ ተከታዮ ለምን በደስታ ተሞሉ?

9 / 21

137. ኢየሱስ ወደ ሰማይ ከመሄዱ በፊት ለተከታዮቹ ማንን መሪ አደርጎ ሾመ?

10 / 21

139. ኢየሱስ ከሞት ከተሳ ከአርባ ቀናት በኋላ ወዴት ተወሰደ? 

11 / 21

140.b የእግዚአብሔር መንፈስ ኃይል እና ስጦታ ለምን ይሰጣል?

12 / 21

141. ኢየሱስ የሚያድነው ማንን ነው? 

13 / 21

142. ጴጥሮስ ተጠቅሞ ቤተ መቅደስ አጠገብ ያለውን ሽባ ሰው ማን ፈወሰው? 

14 / 21

143. እግዚአብሔር ፊልጶስን ወደ ኢትዮጵያዊው ሰው የላከው ለምንድን ነው?

15 / 21

144. ሳውል ከማን ጋር ስለተገናኘ ቶሎ ተለወጠ? 

16 / 21

145. ጳውሎስ ጎበዝ አስተማሪ ነበር። ስለ ማን ነው ያስተማረው?

17 / 21

146. ጴጥሮስ ለሦስት ጊዜ ያየው ራይ ምን ትርጉም አለው? 

18 / 21

147. እግዚአብሔር ወንጌልን ለማን እንድንናገር ይፈልጋል?

19 / 21

148. ጴጥሮስ ከእስር ቤት እንዲወጣ ያደረገው ማን ነበር?

20 / 21

149. ጳውሎስ ፋቸው ደብዳቤዎች ለምን ይጠቅማሉ? 

21 / 21

150. ኢየሱስ እንደገና በክብር ሲመጣ ለማን ምሕረት ያደርጋል?

Your score is

The average score is 0%

0%