ታሪክ ለእናንተ
ተባረኩ፥ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች በአማርኛ፥ ትግርኛ እና እንግሊዝኛ ከስር (ጎን ለጎን) በነጻ አንብቡ! + የታሪክ መዝሙሮችም… Be blessed with the bible stories in Amharic and English next to each other! Also enjoy the quiz and songs in Amharic – all free!

ከዚህ በታች የምትፈልጉትን ተጫኑ
አማርኛ + እንግሊዝኛ 📖 🙂 Amharic + English 
ከዚህ በታች የምትፈልጉትን ተጫኑ
Reading – a solid basis for any education and more!
ትግርኛን እንግሊዝኛ አብ ታሕቲ ብነጻ አንብቡ
🎓 🏆
ወደ ትልቅ ጥያቄ እና መልስ 🤔❓ 🔘 A 🔘 B 🔘 C 🔘 D Quiz 
ማን ነው 100% በትክከል ይመለሳል?
ትግርኛ + እንግሊዝኛ 📖 🙂 Tigrinya + English 
ትደልይዎ ዛንታታት ንምኽፋት ኣብ ታሕቲ ጠውቑ
Reading – a solid basis for any education and more!
🎓 🏆
Not yet: Oromo + English (process paused) 
ሌላ ተጨማሪ ቋንቋ ገና ነው – Other languages
If you are interested to see this free children bible in another Ethiopic language you can pray for this.
በዚህ ድረ-ገጽ ብዙ መንፈሳዊ በረከትን እንደምታገኙበት ተስፋ እናደርጋለን። እነዚህ አጫጭር የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች ከብሉይ እና ከአዲስ ኪዳን ስለ እግዚአብሔር አብ፥ ኢየሱስ እና መንፈስ ቅዱስ እንዲሁም ስለ ነገሥታት፥ ነቢያት እና ስለ ልጆችም የሚናገሩ ናቸው። እግዚአብሔር ልጆችን ሁሉ በጣም ይወዳልና። እንዲሁም የታሪክ ጥያቄዎች (quiz, multiple choice questions) አዘጋጅተናል። ይህንን ሁሉ በነጻ እንዲጠቀሙ ይፈቀዳል። ሌላ ተጨማሪ ቋንቋ – ገና ነው! ታሪኮችን ደጋግማችሁ በነጻ አንብቡ!


Be blessed with this children’s bible for Ethiopia throughout the year!
አመት በሙሉ በዚህ የልጆች ወይም የህፃናት መጽሐፍ ቅዱስ ተባረኩ! የልጆች መፅሀፍ ቅዱስ በአማርኛ እና እንግሊዝኛ ለእናንተ ነው።
If you want to know more about the Ethiopian alphabet you can for example go to this website
In case you are looking for Ethiopian Bibles you can for example look at
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም – ንባብ (free online)
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም – በድምጽ (free online)
Website under construction 4you!
The next step is: proofreading additional languages 4you.

1-25 የዘፍጥረት መጽሐፍ ታሪኮች
26-48 ከሙሴ እስከ ሳሙኤል
49-77 ነገሥታት እና ነቢያት
78-103 የኢየሱስ ልደት እና አገልግሎት
104-127 የኢየሱስ አገልግሎት ቀጠለ
128-150 የኢየሱስ ሞት፥ ትንሳኤ እና ሐዋሪያቱ